Werash Family Ministry

Werash Family

Werash Family mainly focuses on equipping parents to be the leaders and disciple-makers of their children by creating a platform to discuss the current family issues, model healthy families through teaching, create awareness of key issues and develop a culture where children and youth can be comfortable in discovering their identity. Helping to decrease cultural and language barriers while creating a platform for both parents and children where they could grow as families.

How does it work?

We organize a family zoom meeting every Monday night 9-11 PM EST to

  • Teach parenting skills

  • Parenting sessions

  • Teaching about marriage


የወራሽ ቤተሰብ

የወራሽ ቤተሰብ በዋናነት ወላጆች ልጆቻቸው የወደፊት ምሪዎችና ደቀ-መዝሙሮች እንዲሆኑ ለማገዝ ወቀታዊ የቤተሰብ ጉዳዮችን የሚወያዩበት መድረክ በመፍጠር፣ በማስተማር ፣ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ በመፍጠር እና ልጆችና ወጣቶች ማንነታቸውን ለማወቅ የሚመቹበት ባህል እንዲያዳብሩ በማስታጠቅ ላይ ያተኩራል። ወላጆችም ሆኑ ልጆች በቤተሰብ ደረጃ ማደግ የሚችሉበት መድረክ እየፈጠሩ የባህላዊና የቋንቋ መሰናክሎችን ለመቀነስ እገዛ ማድረግ።

የሚሠራው እንዴት ነው?

በየሳምንቱ ሰኞ ምሽት 9-11 PM EST የቤተሰብ ሰብሰባዎቸን ብዙም እናዝጋጃለን። በዚሀም

  • ለወላጆች ለጆችን የማሳደግ ክህሎትን እናስተምራለን

  • የወላጆች እርስ-በርስ መማማሪያ ጊዜን እናመቻቻለን

  • ስለ ጋብቻ እናስተምራለን