Yokheved Bible School



ዮኬቬድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት በአማርኛ ቋንቋ ዲፕሎማ፣ አሶሼኤትስ እና

የዲግሪ ከፍተኛ ትምህርት ይሰጣል። ተማሪዎች ኮርሶቹን ከየትኛውም የዓለም ክፍል

በኢንተርኔት በቀጥታ ከዩ.ኤስ.ኤ በቴክኖሎጂ (ZOOM, Big Blue Button)

አማካኝነት በቀጥታ በድምጽ-እይታ ኮንፈረንስ መውሰድ ይችላሉ። ከስብሰባ በኋላ የተቀዳው

ትምህርት በትምህርቱ ለተመዘገቡ ተማሪዎች በማጣቀሻነት ይቀርባል። ስለ ፕሮግራሞች እና

ኮርሶች መረጃ እና ምዝገባ www.ybsglobal.net ላይ ይገኛል::


Yokheved Bible School provides Associates Degree in

Theology in the Amharic language. The details of the

courses are available for information and help

students register online for the program as a whole

and specific course every term as per allowed credit hours.